አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት ሥልጣን ስለለቀቁት ያህያ ጃሜህ
Your browser doesn’t support HTML5
አዲሱ የጋምቢያ ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮው ሥልጣን በለቀቁት ያህያ ጃሜህ የሃያ ሁለት ዓመታት ግዛት ዘመን ተፈፀሙ የተባሉ ወንጀሎችን ለመመርመር የሃቅና እርቅ አጣሪ ኮሚሽን እንደሚመሠርቱ ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5