ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ማናቸው?

Your browser doesn’t support HTML5

የምክትል ፕሬዚዳንቱ ማይክ ፔንስ የህይወት ታሪክ እንደ ፕሬዚዳንቱ ዶናልድ ትራምፕ የኋላ ታሪክ አይደለም። ማይክ ፔን፡ ረዥም የሕዝብ አገልግሎት ሪኮርድ አላቸው። በአጭር ዘገባ ታሪካቸውን እንዳስሳለን።