በቦረናና በጉጂ ዞኖች አምስት ሰዎች ከሶማሌ ክልል በመጡ ልዩ ፖሊስ ተገደሉ ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ ኃይሎች በቦረናና በጉጂ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ ገብተው ባለፉት አራት ቀናት ውስጥ የአምስት ሰዎችን ሕይወት ማጥፋታቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል።