ድምጽ የትራምፕ አስተዳደርና የውጭ እርዳታ ጃንዩወሪ 17, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ከነገ በስቲያ ዓርብ፣ ዶናልድ ትራምፕ ቃለ-መሃላ ፈፅመው 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ አሜሪካ ለውጭ ሀገሮች የምትሰጣቸው አንዳንድ ድጋፎች ከዚያ በኋላ ችግር ሊገጥማቸው እንደሚችል እየተሰማ ነው፡፡