ድምጽ "የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት" መጽሐፍ ተመረቀ ጃንዩወሪ 16, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ “የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት” በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ ተመረቀ፡፡