ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሕዝቡን ሰላምና መረጋጋት ማረጋገጥ ማስቻሉ ተገለጠ ጃንዩወሪ 13, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ተከስቶ የነብረው አለመረጋጋት በአገሪቱ ጠንካራ ሥርአት መኖሩ የታየበት አጋጣሚ መፍጠሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለፓርላማ አባላት በሰጡት ማብራርያ ተናግረዋል።