“የጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅትን ያገናዘበ አይደለም” ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ መሪ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በጋዜጣዊ መግለጭ ላይ ያስተላለፍዋቸው መልእክቶች የሀገሪቱን ወቅታዊ አጣዳፊ ሁኔታ ያገናዘቡ አይደሉም ብለዋል።