ድምጽ የደዋሌ-ጅቡቲ የባቡር መሥመር ተመረቀ ጃንዩወሪ 11, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮ ጅቡቲ የምድር ባቡር ፕሮጀክት አካል የሆነው የደዋሌ ጅቡቲ የምድር ባቡር ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡