ድምጽ የጋምቢያው የሕያ ጃሜ እየተገፉ ነው ጃንዩወሪ 10, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የሕያ ጃሜ መንበረ ሥልጣኑን ተቆጣጥረው ለመቆየት ያደረጉት ውሣኔ ላይሠምርላቸው እንደሚችል ተነግሯል።