የሙዚቃ ቃና- በጽዮን ግርማ

Your browser doesn’t support HTML5

የሙዚቃ ቃና ዘወርት ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡30 ከአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ተቀናበሮ ምርጥ ምርጥ የሆኑ የካንተሪስ፣የሶል፣ የብሉዝ፣ የሬጌ፣ የሂፖፕ እና ሌሎችንም የዜማ ስልቶችን የያዙ ሙዚቃዎች ተከሽኖ ወደ እናንተ ወደ አድማጮች ጆሮ የሚደርስበት ፕሮግራም። አዘጋጅና አቅራቢ- ጽዮን ግርማ