ልዑል በዕደማርያም ስለ ታዋቂው ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማሪያም (ያለፏችሁ ዝግጅቶች)
Your browser doesn’t support HTML5
የታወቁት የሕግ ባለሞያ አቶ ተሾመ ገ/ማርያም በታኅሣሥ 7/2009 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የቀብራቸው ሥነ- ስርዓታቸውም ዕሮብ ታኅሣሥ 12 ቀን ተፈጽሟል። ጽዮን ግርማ ልዑል በዕደማርያም ስለ ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማሪያም አነጋግራቸዋለች።