ድምጽ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስ ቡክ አድራሻው ያወጣቸው ፁሁፎች በሽብር ወንጀል አያስጠይቀኝም አለ ጃንዩወሪ 05, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስ ቡክ አድራሻው ያወጣቸው ፁሁፎች በሽብር ወንጀል የሚያስጠይቁኝ አይደሉም ሲል ቃሉን ለፍርድ ቤት ሰጠ።