አጭር ድምጽ የመጀመሪያዋ ሶማሊያዊት-አሜሪካዊት እንደራሴ ጃንዩወሪ 04, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 ከኬንያ የስደተኞች ካምፕ ተነስቶ የዩናይትድ ስቴትስ የሚኔሶታ ክፍለ ሃገር ምክር ቤት አባልነት መብቃት ዕውነት መንገዱን ሲያስቡት ዕውን የሚሆን አይመስልም።