ድምጽ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ካቢላ ከሥልጣን እንዲለቁ ስምምነት ተደረሰ ጃንዩወሪ 02, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ የፖለቲካ ፓርቲዎች እ ኤ አ 2017 ማብቂያ ሃገሪቱ ውስጥ ከሚካሄደው ምርጫ በኋላ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ካቢላ ሥልጣን እንዲለቁ ከስምምነት ደርሰዋል።