ድምጽ የዞን ዘጠኝ ጉዳይ ዛሬም ተቀጠረ ዲሴምበር 30, 2016 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በኢንተርኔት አምደኞቹ በነሶልያና ሽመልስና በአቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬም ብይን ለመስጠት እንዳልቻለ አስታወቀ።