ድምጽ በኮማንድ ፖስቱ ለተያዙ 12 ሺሕ ዜጎች "ተሃድሶ" ስልጠና ይሰጣል ዲሴምበር 28, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በሁከትና ብጥብጥ ተጠርጥረው የተያዙ ከ12 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የተሀድሶ ስልጠና እንደሚሰጣቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ቃል አቀባይ ተናግረዋል።