ድምጽ በሙስና የተጠረጠሩ 125 ግለሰቦች ታሠሩ ዲሴምበር 28, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በአዲስ አበባ የአስተዳደር መሥሪያ ቤቶች በተፈፀሙ የሙስና ወንጀሎች የተጠረጠሩ 125 ግለሰቦችን በቁጥር ስር ማውሉንና ጉዳያቸውን እያጠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።