ድምጽ በሩሲያ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታወጀ ዲሴምበር 26, 2016 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የሩሲያ ባለሥልጣናት በሳምንቱ ማብቂያ ወደ ሦሪያ ሲበር ተከስክሶ ዘጠና ሁለት ተሣፋሪዎቹ ባለቁበት ወታደራዊ አውሮፕላን አደጋ ምክንያት ዛሬ ሰኞን ብሔራዊ የሃዘን ቀን እንዲሆን አውጀዋል።