ለኤችአይቪ ምርመራና ሕክምና ጥሪ ተላለፈ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ሰዎች የኤችአይቪ ምርመራ እንዲያደርጉና ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ከተገኝም መድሃኒት እንዲጀምሩ፤ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመዋጋትም የበለጠ ንቅናቄና የፖለቲካ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዩኤሰኤአይዲ አሳስቧል፡፡