ታስሮ የተለቀቀው ብሎገር ሰለ“ተሃድሶ”ይናገራል

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተፈጥሮ ከነበረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በሁከት ተጠርጥረው ተይዘው ከነበሩ አብዛኞቹ ወጣት ታሣሪዎችን የኢትዮጵያ መንግሥት ከትናንት በስተያ ለቅቋል።