ድምጽ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ተከሳሾች ማረሚያ ቤቱ “ግፍ ፈፅሞብናል” አሉ ዲሴምበር 23, 2016 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ፣ በሃያ ሦስት ታራሚዎች ግድያና በሽብር ወንጀል አቃቤ ሕግ ክሥ የመሠረተባቸው ተከሳሾች ማረሚያ ቤቱ “ግፍ ፈፅሞብናል” ሲሉ አቤቱታቸውን ለፍርድ ቤት አሰምተዋል፡፡