ከመኢአድ ዋና ፀሐፊ አቶ አዳነ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

Your browser doesn’t support HTML5

"ተሃድሶ ወስደው ተለቀቁ" በተባሉ ሰዎች መፈታትና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሣለኝ ንግግር ላይ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ዋና ፀሐፊ የአቶ አዳነ ጥላሁን ምላሽ፡፡