ድምጽ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ምክትል ሊቀመንበር የአቶ ሙላቱ ገመቹ ምላሽ ዲሴምበር 22, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 "ተሃድሶ ወስደው ተለቀቁ" በተባሉ ሰዎች መፈታትና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሣለኝ ንግግር ላይ የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል፡፡