ድምጽ የታሠሩትም “በግፍ” ነበር - ተቃዋሚዎች /ዘገባ/ ዲሴምበር 22, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 “ሁከት ውስጥ ተሣትፈዋል” ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አሥሯቸው የነበሩ ሰዎች ትናንት በመለቀቃቸው ደስተኞች መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀድሞም መታሠራቸው አግባብ እንዳልነበረ አመልክተዋል፡፡