በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተከትሎ ውጥረቱ ተባብሷል

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በ2017 ዓ.ም. ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በምታካሂደው ኬኒያ ውጥረቱ እየተባባሰ መጥቷል። በሀገሪቱ ምክር ቤት የምርጫ አፈፃፀም ሕግጋቱን ለመቀየር በቀረበ ሃሳብ ዙሪያ ክርክር በተካሂደበት ጉባዔ ላይ ድብድብ መቀስቀሱ ተዘግቧል፡፡