አረና ፓርቲ ላካሂድ የነበረው ስብሰባ በፀጥታ ኃይሎች ተቋረጠብኝ አለ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአረና ትግራይ ፓርቲ ለመደበኛ ጉባዔው ቅድመ ዝግጅት ሲያካሂድ የነበረው የአባላት ጉባዔ እሁድ ዕለት በፀጥታ ሃይሎች እንዲቋረጥ መደረጉ ሕጋዊና አስተዳድራዊ አግባብ የለውም ሲል አስታወቀ።