ድምጽ አይጥ ለሰው ጤና አገልጋይ ሆኖ ተገኘ ዲሴምበር 20, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ቲቢ በድፍን ዓለም በገዳይነታቸው ቀዳሚ ከሆኑ በሽታዎች መካከል የመሆኑ ነገር እንደቀጠለ ነው፡፡ ባለፈው የአውሮፓ ዓመትም በቲቢ ምክንያት ሁለት ሚሊየን ሰው አልቋል፡፡