የሴቃ ሊሙ ነዋሪዎች ስለታሠሩ ሰዎች ብሦት እያሰሙ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኦሮምያ ክልል ጂማ ዞን የሊሙ ሴቃ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ብዙ ሰዎች እየታሠሩ መሆኑንና የሚያዙትም እጅግ ጠባብ በሆነ ክፍል ውስጥ መሆኑን ተናግረዋል፡፡