ድምጽ ከሦሪያ ከተማ ከአሊፖ ነዋሪዎችን የማስወጣት ሂደት ዲሴምበር 16, 2016 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ከሦሪያ ከተማ ከአሊፖ ነዋሪዎችን ለማውጣት የተጀመረው ጥረት በመቋረጡ ብዙ ሺሕዎች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል።