በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርስቲ ሶማሊያዊው ባደረሰው ጉዳት ማኅበረሰቡ "እንዳያገለን" ሲሉ ሰጋታቸውን ገለፁ
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ ኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሶማሊያዊ ስደተኛ በሚያሽከረክረው መኪና ሰዎችን በመግጨትና በስለት በመውጋት ጉዳት ማደርሱን ተከትሎ የአካባቢው ማኅበረሰብ ተማሪው ይህን ጥቃት ለማድረስ ምን እንደገፋፋው ለመረዳት አዳግቶት ቆይቷል፡፡