ድል ጮራ በአሜሪካ ሙሉ ድጋፍ ታነፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በፕሬዚዳንቱ የአስቸኳይ ጊዜ የኤድስ እርዳታ ፔፍ ፋርም አማካኝነት ከዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት እየተደረገ ያለው ድጋፍ የኤች አይ ቪን ስርጭት ለመቀነስ ያገዘ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡