አምባሳደር ሳማንታ ፓወር በፖለቲካ አመለካከታቸው የታሠሩ እንዲፈቱ የትዊተር ዘመቻ ጀመሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የዩናይርድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት በሰባት ሀገሮች ታሰረው የሚገኙ ሰዎች እንዲፈቱ በመጠየቅ ዘመቻ ጀምረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5