ድምጽ በወልቃይት ጉዳይ የተጠናቀረ ዝግጅት ዲሴምበር 12, 2016 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በወቅቱ የኮሚቴው ዋና ጸሐፊና የወጣቶች ሰብሳቢ የነበሩት አቶ አደራጀው ዋኘው እዚህ አሜሪካ የሚገኙ በመሆናቸው ጽዮን ግርማ ይህን ጥያቄ መነሻ አድርጋ አነጋግራቸዋለች።