የተመስገን ደሣለኝ ቤተሰቦች እሥር ቤት እንዳጡት ይናገራሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የእሥራት ፍርዱን እየፈፀመ ያለው የፍትሕ ጋዜጣና የፋክት መፅሔት አዘጋጅና አሣታሚ ተመስገን ደሣለኝ የት እንደሚገኝ ቤተሰቦቹ ማግኘት አለመቻላቸውን ገልፀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5