ዶ/ር መረራን ጠበቆቻቸው አሁንም አላገኟቸውም

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬም ከጠበቆቻቸው ጋር መገናኘት እንዳልቻሉ ተገልጿል። ጤንነታቸውም የተሟላ አለመሆኑንና የሚገባላቸውን ምግብ አንዳንድ ጊዜም እንደማይመገቡ ተሰምቷል። ጠበቆቻቸው እርሳቸውን ለማናገር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ አለው፡፡