ድምጽ ኤችአይቪ በቁጥጥር ሥር "አልዋለም" ዲሴምበር 08, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ድጋፍ የሚካሄዱ የፀረ ኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮጄክቶች ከፍተኛ ውጤት እያስገኙ መሆናቸውን ድሬዳዋ የሚኖሩ ተጠቃሚዎች ተናግረዋል።