የዶ/ር መረራ እስር በተቃዋሚዎችና በገዥው ፓርቲ የተደረሰውን መግባባት የጣሰ ነው ሲል መድረክ ገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ እንዲፈቱ እና መንግሥት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር እንዲጀምር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጥሪ አሰምቷል፡፡