ድምጽ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዛሬ በሐረር ከተማ ተከበረ ዲሴምበር 08, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በሁላችንም ልብ ውስጥ ሊሰርፅ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቅርቡ፡፡