ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደራቸው ሽብርተኛነትን ተዋግቷል ሲሉ አወደሱ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስሱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ፣ በዛሬው ዕለት አስተዳደራቸው ሽብርተኛነትን በመዋጋት እረገድ ያደረገውን አስተዋጽዖ በማወደስ ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5