ድምጽ ቆይታ ከተሰናባቹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ጋር ዲሴምበር 07, 2016 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ባን ኪ-ሙን በያዝነው የአውሮፓዊያን ወር - ዲሴምበር መጨረሻ ላይ መንበራቸውን ለተተኪያቸው ያስረክባሉ።