ድምጽ "ዲሞክራሲ በተግባር" ዲሴምበር 07, 2016 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ተመራጩ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ሥራ በይፋ ሲጀምሩ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ተግባራት ዩናይትድ ስቴትስ በአፍሪካ ስትከተለው የቆየችው ፖሊሲ ሊቀየር እንደሚችል የፖለቲካ ተንታኞች ይገምታሉ።