የኦፌኮ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ወለው የነበሩ ወጣቶች ተለቀቁ
Your browser doesn’t support HTML5
ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር ባለፈው ሳምንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት ወጣቶች ትላንት ማምሻውን መለቀቃቸው ተነገረ።
Your browser doesn’t support HTML5