ከሠማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የተቋቋመውና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት የሚመራው ኮማንድ ፖስት በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር መወያየቱ ተዘግቧል።
Your browser doesn’t support HTML5