የሬገንና ዳላስ አውሮፕላን ጣቢያ ሠራተኞች ዶሞዝ ጭማሪ እና የሠራተኛ ማህበር አባልነት ጥያቄ መቀጠሉ ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
በዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ በተለይም ቨርጂኒያ ውስጥ የሬገን እና የዳላስ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሠራተኞች የደምወዝ ጭማሪና የሠራተኞች ማኅበር አባልነት ጥያቄ እንደቀጠለ ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5