ድምጽ ለፀረ ኤችአይቪ ዘመቻ የሚሠጠው ትኩረት እንዲቀጥል ተጠቆመ ኖቬምበር 30, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ሠሞኑን የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የኤድስ ቀን በማስመልከት እየወጡ ያሉ መረጃዎች ለፀረ - ኤች አይ ቪ ዘመቻ የሚሠጠው ትኩረት እንዲቀጥል እያሳሰቡ ነው፡፡