ኢትዮጵያ በድርቅ ምክንያት ከሚከሠት አደጋ ነፃ መሆን አልቻለችም ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
ለድርቅ ተጋላጭ በሆነችዋ ኢትዮጵያ ትኩረት ሊሠጠው የሚገባው ሥራ ለአደጋ የማይበገር ህብረተሠብን መፍጠርን እንደሆነ የብሔራዊ አደጋ ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽነር አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5