ድምጽ የሶማሊያ ምርጫ ሙስና እየተፈፀመበት ነው ተባለ ኖቬምበር 25, 2016 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 የሶማሊያን የፓርላማና የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሂደት መጠነ ሰፊ የሙስና አድራጎት እየተፈፀመበት ነው የሚሉ ውንጀላዎች እየተሰሙ ነው፡፡