ያለዕድሜ ጋብቻ መቃወሚያ ሰሞን ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

በሴቶችና በልጃገረዶች ላይ የሚካሄደውን የሁከት የአመፅ አድራጎት ለመዋጋት የአሥራ ስድሥት ቀናት ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀመረ፡፡