ድምጽ በሠሜን ካሜሩን ናይጀሪያውን ስደተኞች በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ናቸው ኖቬምበር 25, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች አገልግሎት በሠሜን ካሜሩን ድንበር አካባቢ በቀላሉ በማይደረስበት ቦታ ላይ የተሰባሰቡት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ናይጀሪያውን ስደተኞች በአስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ግልጿል።