የሙዚቃ አቀናባሪው ሙሉጌታ አባተ ስራዎች
Your browser doesn’t support HTML5
ሙሉጌታ አባተ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በተወለደ በሀምሳ አመቱ ባሳለፍነው ሳምንት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ለቤተሰቦቹና ለሙያ አጋሮቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ከልብ እንመኛለን።
Your browser doesn’t support HTML5